Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የማቴዎስ ወንጌል - የማቴዎስ ወንጌል 12

የማቴዎስ ወንጌል 12:31-33

Help us?
Click on verse(s) to share them!
31ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
32በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም።
33ዛፍ ከፍሬዋ ትታወቃለችና ዛፍዋን መልካም፥ ፍሬዋንም መልካም አድርጉ፥ ወይም ዛፍዋን ክፉ ፍሬዋንም ክፉ አድርጉ።

Read የማቴዎስ ወንጌል 12የማቴዎስ ወንጌል 12
Compare የማቴዎስ ወንጌል 12:31-33የማቴዎስ ወንጌል 12:31-33