Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሐዋርያት ሥራ - የሐዋርያት ሥራ 8

የሐዋርያት ሥራ 8:24-25

Help us?
Click on verse(s) to share them!
24ሲሞንም መልሶ። ካላችሁት አንዳች እንዳይደርስብኝ እናንተው ወደ ጌታ ለምኑልኝ አላቸው።
25እነርሱም ከመሰከሩና የጌታን ቃል ከተናገሩ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፤ በሳምራውያን በብዙ መንደሮችም ወንጌልን ሰበኩ።

Read የሐዋርያት ሥራ 8የሐዋርያት ሥራ 8
Compare የሐዋርያት ሥራ 8:24-25የሐዋርያት ሥራ 8:24-25