Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - የሐዋርያት ሥራ - የሐዋርያት ሥራ 23

የሐዋርያት ሥራ 23:1-2

Help us?
Click on verse(s) to share them!
1ጳውሎስም ሸንጎውን ትኵር ብሎ ተመልክቶ። ወንድሞች ሆይ፥ እኔ እስከዚች ቀን ድረስ በመልካም ሕሊና ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ኖሬአለሁ አለ።
2ሊቀ ካህናቱም ሐናንያ አፉን ይመቱት ዘንድ በአጠገቡ ቆመው የነበሩትን አዘዘ።

Read የሐዋርያት ሥራ 23የሐዋርያት ሥራ 23
Compare የሐዋርያት ሥራ 23:1-2የሐዋርያት ሥራ 23:1-2