Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ኤፌሶን ሰዎች - ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12

Help us?
Click on verse(s) to share them!
12መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።

Read ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6
Compare ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12