Text copied!
Bibles in Amharic

ወደ ሮሜ ሰዎች 13:2-3 in Amharic

Help us?

ወደ ሮሜ ሰዎች 13:2-3 in መጽሐፍ ቅዱስ

2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
ወደ ሮሜ ሰዎች 13 in መጽሐፍ ቅዱስ