Text copied!
CopyCompare
መጽሐፍ ቅዱስ - ወደ ሮሜ ሰዎች - ወደ ሮሜ ሰዎች 13

ወደ ሮሜ ሰዎች 13:2-3

Help us?
Click on verse(s) to share them!
2ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
3ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤

Read ወደ ሮሜ ሰዎች 13ወደ ሮሜ ሰዎች 13
Compare ወደ ሮሜ ሰዎች 13:2-3ወደ ሮሜ ሰዎች 13:2-3