Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 9:7-10 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 9:7-10 in መጽሐፍ ቅዱስ

7 ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ።
8 ጐረቤቶቹም ቀድሞም ሲለምን አይተውት የነበሩ። ይህ ተቀምጦ ይለምን የነበረ አይደለምን? አሉ።
9 ሌሎች። እርሱ ነው አሉ፤ ሌሎች። አይደለም እርሱን ይመስላል እንጂ አሉ፤ እርሱ። እኔ ነኝ አለ።
10 ታድያ። ዓይኖችህ እንዴት ተከፈቱ? አሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ