Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 9:5-7 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 9:5-7 in መጽሐፍ ቅዱስ

5 በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ።
6 ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና።
7 ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ።
የዮሐንስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ