Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 9:39-40 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 9:39-40 in መጽሐፍ ቅዱስ

39 ኢየሱስም። የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ አለ።
40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው። እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ