Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 9:36-40 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 9:36-40 in መጽሐፍ ቅዱስ

36 እርሱም መልሶ። ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ።
37 ኢየሱስም። አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው አለው።
38 እርሱም። ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም።
39 ኢየሱስም። የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ አለ።
40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው። እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን? አሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ