Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 9:30-32 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 9:30-32 in መጽሐፍ ቅዱስ

30 ሰውዬው መለሰ እንዲህም አላቸው። ከወዴት እንደ ሆነ እናንተ አለማወቃችሁ ይህ ድንቅ ነገር ነው፥ ዳሩ ግን ዓይኖቼን ከፈተ።
31 እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈቃዱንም የሚያደርግ ቢኖር ያንን እግዚአብሔር ይሰማዋል እንጂ ኃጢአተኞችን እንዳይሰማ እናውቃለን።
32 ዕውር ሆኖ የተወለደውን ዓይኖች ማንም እንደ ከፈተ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ አልተሰማም፤
የዮሐንስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ