Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 9:23-25 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 9:23-25 in መጽሐፍ ቅዱስ

23 ስለዚህ ወላጆቹ። ሙሉ ሰው ነው፥ ጠይቁት አሉ።
24 ስለዚህ ዕውር የነበረውን ሰው ሁለተኛ ጠርተው። እግዚአብሔርን አክብር፤ ይህ ሰው ኃጢአተኛ መሆኑን እኛ እናውቃለን አሉት።
25 እርሱም መልሶ። ኃጢአተኛ መሆኑን አላውቅም፤ ዕውር እንደ ነበርሁ አሁንም እንዳይ ይህን አንድ ነገር አውቃለሁ አለ።
የዮሐንስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ