Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 9:19-20 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 9:19-20 in መጽሐፍ ቅዱስ

19 እነርሱንም። እናንተ ዕውር ሆኖ ተወለደ የምትሉት ልጃችሁ ይህ ነውን? ታድያ አሁን እንዴት ያያል? ብለው ጠየቁአቸው።
20 ወላጆቹም መልሰው። ይህ ልጃችን እንደ ሆነ ዕውርም ሆኖ እንደ ተወለደ አናውቃለን፤
የዮሐንስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ