Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 9:14-15 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 9:14-15 in መጽሐፍ ቅዱስ

14 ኢየሱስም ጭቃ አድርጎ ዓይኖቹን የከፈተበት ቀን ሰንበት ነበረ።
15 ስለዚህ ፈሪሳውያን ደግሞ እንዴት እንዳየ እንደ ገና ጠየቁት። እርሱም። ጭቃ በዓይኖቼ አኖረ ታጠብሁም አያለሁም አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 9 in መጽሐፍ ቅዱስ