Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 8:6-8 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 8:6-8 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 የሚከሱበትንም እንዲያገኙ ሊፈትኑት ይህን አሉ። ኢየሱስ ግን ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ፤
7 መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ። ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።
8 ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ።
የዮሐንስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ