Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 8:48-51 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 8:48-51 in መጽሐፍ ቅዱስ

48 አይሁድ መልሰው። ሳምራዊ እንደ ሆንህ ጋኔንም እንዳለብህ በማለታችን እኛ መልካም እንል የለምን? አሉት።
49 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እኔስ ጋኔን የለብኝም ነገር ግን አባቴን አከብራለሁ እናንተም ታዋርዱኛላችሁ።
50 እኔ ግን የራሴን ክብር አልፈልግም፤ የሚፈልግ የሚፈርድም አለ።
51 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚጠብቅ ቢኖር ለዘላለም ሞትን አያይም።
የዮሐንስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ