Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 8:39-40 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 8:39-40 in መጽሐፍ ቅዱስ

39 መልሰውም። አባታችንስ አብርሃም ነው አሉት። ኢየሱስም። የአብሃም ልጆች ብትሆኑ የአብርሃምን ሥራ ባደረጋችሁ ነበር።
40 ነገር ግን አሁን ከእግዚእብሔር የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም።
የዮሐንስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ