Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 8:35-38 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 8:35-38 in መጽሐፍ ቅዱስ

35 ባርያም ለዘላለም በቤት አይኖርም፤ ልጁ ለዘላለም ይኖራል።
36 እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።
37 የአብርሃም ዘር መሆናችሁንስ አውቃለሁ ነገር ግን ቃሌ በእናንተ አይኖርምና ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ።
38 እኔ በአባቴ ዘንድ ያየሁትን እናገራለሁ፤ እናንተም ደግሞ በአባታችሁ ዘንድ ያያችሁትን ታደርጋላችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ