Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 8:29-33 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 8:29-33 in መጽሐፍ ቅዱስ

29 የላከኝም ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም አላቸው።
30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ።
31 ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ። እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤
32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።
33 እነርሱም መልሰው። የአብርሃም ዘር ነን ለአንድም ስንኳ ከቶ ባሪያዎች አልሆንም፤ አንተ። አርነት ትወጣላችሁ እንዴት ትላለህ? አሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ