Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 8:20-22 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 8:20-22 in መጽሐፍ ቅዱስ

20 ኢየሱስ በመቅደስ ሲያስተምር በግምጃ ቤት አጠገብ ይህን ነገር ተናገረ፤ ጊዜው ገና አልደረሰምና ማንም አልያዘውም።
21 ኢየሱስም ደግሞ። እኔ እሄዳለሁ ትፈልጉኛላችሁም በኃጢአታችሁም ትሞታላችሁ እኔ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም አላቸው።
22 አይሁድም። እኔ ወደ ምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም ማለቱ ራሱን ይገድላልን? እንጃ አሉ።
የዮሐንስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ