Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 8:18-20 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 8:18-20 in መጽሐፍ ቅዱስ

18 ስለ ራሴ የምመሰክር እኔ ነኝ፥ የላከኝም አብ ስለ እኔ ይመሰክራል።
19 እንግዲህ። አባትህ ወዴት ነው? አሉት። ኢየሱስ መልሶ። እኔንም ወይም አባቴንም አታውቁም፤ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር አላቸው።
20 ኢየሱስ በመቅደስ ሲያስተምር በግምጃ ቤት አጠገብ ይህን ነገር ተናገረ፤ ጊዜው ገና አልደረሰምና ማንም አልያዘውም።
የዮሐንስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ