Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:7-11 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:7-11 in መጽሐፍ ቅዱስ

7 ዓለም እናንተን ሊጠላ አይቻለውም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ መሆኑን እመሰክርበታለሁና እኔን ይጠላኛል።
8 እናንተ ወደዚህ በዓል ውጡ፤ እኔስ ጊዜዬ ገና ስላልተፈጸመ ወደዚህ በዓል ገና አልወጣም።
9 ይህንም አላቸውና በገሊላ ቀረ።
10 ወንድሞቹ ግን ወደ በዓሉ ከወጡ በኋላ በዚያን ጊዜ እርሱ ደግሞ በግልጥ ሳይሆን ተሰውሮ ወጣ።
11 አይሁድም። እርሱ ወዴት ነው? እያሉ በበዓሉ ይፈልጉት ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ