Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:5-8 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:5-8 in መጽሐፍ ቅዱስ

5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና።
6 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። ጊዜዬ ገና አልደረሰም፥ ጊዜያችሁ ግን ዘወትር የተመቸ ነው።
7 ዓለም እናንተን ሊጠላ አይቻለውም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ መሆኑን እመሰክርበታለሁና እኔን ይጠላኛል።
8 እናንተ ወደዚህ በዓል ውጡ፤ እኔስ ጊዜዬ ገና ስላልተፈጸመ ወደዚህ በዓል ገና አልወጣም።
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ