Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:48-51 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:48-51 in መጽሐፍ ቅዱስ

48 ከአለቆች ወይስ ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመነ አለን?
49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው ብለው መለሱላቸው።
50 ከእነርሱ አንዱ በሌሊት ቀድሞ ወደ እርሱ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ።
51 ሕጋችን አስቀድሞ ከእርሱ ሳይሰማ ምንስ እንዳደረገ ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን? አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ