Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:38-40 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:38-40 in መጽሐፍ ቅዱስ

38 በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።
39 ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።
40 ስለዚህ ከሕዝቡ አያሌ ሰዎች ይህን ቃል ሲሰሙ። ይህ በእውነት ነቢዩ ነው አሉ፤
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ