Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:35-36 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:35-36 in መጽሐፍ ቅዱስ

35 እንግዲህ አይሁድ። እኛ እንዳናገኘው ይህ ወዴት ይሄድ ዘንድ አለው? በግሪክ ሰዎች መካከል ተበትነው ወደሚኖሩት ሊሄድና የግሪክን ሰዎች ሊያስተምር አለውን?
36 እርሱ። ትፈልጉኛላችሁ አታገኙኝምም እኔም ወዳለሁበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም የሚለው ይህ ቃል ምንድር ነው? ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ።
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ