Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:29-31 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:29-31 in መጽሐፍ ቅዱስ

29 እኔ ግን ከእርሱ ዘንድ ነኝ እርሱም ልኮኛልና አውቀዋለሁ ብሎ ጮኸ።
30 ስለዚህ ሊይዙት ይፈልጉ ነበር፤ ነገር ግን ጊዜው ገና ስላልደረሰ ማንም እጁን አልጫነበትም።
31 ከሕዝቡ ግን ብዙዎች አመኑበትና። ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ይህ ካደረጋቸው ምልክቶች ይልቅ ያደርጋልን? አሉ።
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ