Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:14-15 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:14-15 in መጽሐፍ ቅዱስ

14 አሁንም በበዓሉ እኩሌታ ኢየሱስ ወደ መቅደስ ወጥቶ ያስተምር ነበር።
15 አይሁድም። ይህ ሰው ሳይማር መጻሕፍትን እንዴት ያውቃል? ብለው ይደነቁ ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ