Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:12-14 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:12-14 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 በሕዝብም መካከል ስለ እርሱ ብዙ ማንጐራጐር ነበረ፤ አንዳንዱም። ደግ ሰው ነው፤ ሌሎች ግን። አይደለም፥ ሕዝቡን ግን ያስታል ይሉ ነበር።
13 ዳሩ ግን አይሁድን ስለ ፈሩ ማንም ስለ እርሱ በግልጥ አይናገርም ነበር።
14 አሁንም በበዓሉ እኩሌታ ኢየሱስ ወደ መቅደስ ወጥቶ ያስተምር ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ