Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 7:1-6 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 7:1-6 in መጽሐፍ ቅዱስ

1 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ አይሁድ ሊገድሉት ይፈልጉ ስለ ነበር በይሁዳ ሊመላለስ አይወድም ነበርና በገሊላ ይመላለስ ነበር።
2 የአይሁድም የዳስ በዓል ቀርቦ ነበር።
3 እንግዲህ ወንድሞቹ። ደቀ መዛሙርትህ ደግሞ የምታደርገውን ሥራ እንዲያዩ ከዚህ ተነሣና ወደ ይሁዳ ሂድ፤
4 ራሱ ሊገለጥ እየፈለገ በስውር የሚሠራ የለምና። እነዚህን ብታደርግ ራስህን ለዓለም ግለጥ አሉት።
5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና።
6 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። ጊዜዬ ገና አልደረሰም፥ ጊዜያችሁ ግን ዘወትር የተመቸ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ