Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:58-60 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:58-60 in መጽሐፍ ቅዱስ

58 ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል
59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ።
60 ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ። ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ