Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:56-60 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:56-60 in መጽሐፍ ቅዱስ

56 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
57 ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል።
58 ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል
59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ።
60 ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ። ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ