Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:53-55 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:53-55 in መጽሐፍ ቅዱስ

53 ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።
54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ