Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:5-6 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:5-6 in መጽሐፍ ቅዱስ

5 ኢየሱስም ዓይኖቹን አንሥቶ ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ አየና ፊልጶስን። እነዚህ እንዲበሉ እንጀራ ከወዴት እንገዛለን? አለው።
6 ራሱ ሊያደርግ ያለውን ያውቅ ነበርና ሊፈትነው ይህን ተናገረ።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ