Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:48-51 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:48-51 in መጽሐፍ ቅዱስ

48 የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
49 አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤
50 ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው።
51 ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ