Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:46-50 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:46-50 in መጽሐፍ ቅዱስ

46 አብን ያየ ማንም የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን አይቶአል።
47 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
48 የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
49 አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤
50 ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ