Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:46-48 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:46-48 in መጽሐፍ ቅዱስ

46 አብን ያየ ማንም የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን አይቶአል።
47 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
48 የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ