Text copied!
BREAK EVERY YOKE
About
Bibles
All Languages
All Translations
All Countries
Back to Homepage
About Break Every Yoke
Bibles in Amharic
የዮሐንስ ወንጌል 6:31-33 in Amharic
Help us?
የዮሐንስ ወንጌል 6:31-33
in
መጽሐፍ ቅዱስ
31
ይበሉ ዘንድ ከሰማይ እንጀራ ሰጣቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ አባቶቻችን በምድረ በዳ መና በሉ አሉት።
32
ኢየሱስም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እውነተኛ እንጀራ ከሰማይ የሚሰጣችሁ አባቴ ነው እንጂ ከሰማይ እንጀራ የሰጣችሁ ሙሴ አይደለም፤
33
የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድ ለዓለምም ሕይወትን የሚሰጥ ነውና አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ
Home
About
Donate
Patreon
Privacy
Terms