Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:3-5 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:3-5 in መጽሐፍ ቅዱስ

3 ኢየሱስም ወደ ተራራ ወጣና በዚያ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ተቀመጠ።
4 የአይሁድ በዓልም ፋሲካ ቀርቦ ነበር።
5 ኢየሱስም ዓይኖቹን አንሥቶ ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ አየና ፊልጶስን። እነዚህ እንዲበሉ እንጀራ ከወዴት እንገዛለን? አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ