Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:27-28 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:27-28 in መጽሐፍ ቅዱስ

27 ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።
28 እንግዲህ። የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ? አሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ