Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:26-28 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:26-28 in መጽሐፍ ቅዱስ

26 ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የምትፈልጉኝ እንጀራን ስለ በላችሁና ስለ ጠገባችሁ ነው እንጂ ምልክቶችን ስላያችሁ አይደለም።
27 ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።
28 እንግዲህ። የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ? አሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ