Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:2-4 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:2-4 in መጽሐፍ ቅዱስ

2 በበሽተኞችም ያደረገውን ምልክቶች ስላዩ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
3 ኢየሱስም ወደ ተራራ ወጣና በዚያ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ተቀመጠ።
4 የአይሁድ በዓልም ፋሲካ ቀርቦ ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ