Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:19-22 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:19-22 in መጽሐፍ ቅዱስ

19 ሀያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ከቀዘፉ በኋላም፥ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ ታንኳይቱ ሲቀርብ አይተው ፈሩ።
20 እርሱ ግን። እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።
21 ስለዚህ በታንኳይቱ ሊቀበሉት ወደዱ፤ ወዲያውም ታንኳይቱ ወደሚሄዱበት ምድር ደረሰች።
22 በነገው በባሕር ማዶ ቆመው የነበሩ ሕዝቡ ከአንዲት ጀልባ በቀር በዚያ ሌላ ጀልባ እንዳልነበረች፥ ደቀ መዛሙርቱም ለብቻቸው እንደ ሄዱ እንጂ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ታንኳይቱ እንዳልገባ አዩ፤
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ