Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:16-18 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:16-18 in መጽሐፍ ቅዱስ

16 በመሸም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕር ወረዱ፥
17 በታንኳም ገብተው በባሕር ማዶ ወደ ቅፍርናሆም ይመጡ ነበር። አሁንም ጨልሞ ነበር፤ ኢየሱስም ገና ወደ እነርሱ አልመጣም ነበር፤
18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ