Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:15-18 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:15-18 in መጽሐፍ ቅዱስ

15 በዚህም ምክንያት ኢየሱስ ያነግሡት ዘንድ ሊመጡና ሊነጥቁት እንዳላቸው አውቆ ደግሞ ወደ ተራራ ብቻውን ፈቀቅ አለ።
16 በመሸም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕር ወረዱ፥
17 በታንኳም ገብተው በባሕር ማዶ ወደ ቅፍርናሆም ይመጡ ነበር። አሁንም ጨልሞ ነበር፤ ኢየሱስም ገና ወደ እነርሱ አልመጣም ነበር፤
18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ