Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 6:14-15 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 6:14-15 in መጽሐፍ ቅዱስ

14 ከዚህ የተነሣ ሰዎቹ ኢየሱስ ያደረገውን ምልክት ባዩ ጊዜ። ይህ በእውነት ወደ ዓለም የሚመጣው ነቢይ ነው አሉ።
15 በዚህም ምክንያት ኢየሱስ ያነግሡት ዘንድ ሊመጡና ሊነጥቁት እንዳላቸው አውቆ ደግሞ ወደ ተራራ ብቻውን ፈቀቅ አለ።
የዮሐንስ ወንጌል 6 in መጽሐፍ ቅዱስ