Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:5-8 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:5-8 in መጽሐፍ ቅዱስ

5 በዚያም ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤
6 ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ። ልትድን ትወዳለህን? አለው።
7 ድውዩም። ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል ብሎ መለሰለት።
8 ኢየሱስ። ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ