Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:44-47 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:44-47 in መጽሐፍ ቅዱስ

44 እናንተ እርስ በርሳችሁ ክብር የምትቀባበሉ ከአንዱም ከእግዚአብሔር ያለውን ክብር የማትፈልጉ፥ እንዴት ልታምኑ ትችላላችሁ?
45 እኔ በአብ ዘንድ የምከሳችሁ አይምሰላችሁ፤ የሚከሳችሁ አለ፤ እርሱም ተስፋ የምታደርጉት ሙሴ ነው።
46 ሙሴንስ ብታምኑት እኔን ባመናችሁ ነበር፤ እርሱ ስለ እኔ ጽፎአልና።
47 መጻሕፍትን ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ