Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:37-39 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:37-39 in መጽሐፍ ቅዱስ

37 የላከኝ አብም እርሱ ስለ እኔ መስክሮአል። ድምፁን ከቶ አልሰማችሁም፥ መልኩንም አላያችሁም፤
38 እርሱም የላከውን እናንተ አታምኑምና በእናንተ ዘንድ የሚኖር ቃሉ የላችሁም።
39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ