Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:37-38 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:37-38 in መጽሐፍ ቅዱስ

37 የላከኝ አብም እርሱ ስለ እኔ መስክሮአል። ድምፁን ከቶ አልሰማችሁም፥ መልኩንም አላያችሁም፤
38 እርሱም የላከውን እናንተ አታምኑምና በእናንተ ዘንድ የሚኖር ቃሉ የላችሁም።
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ